ቃለ መጠይቅ
ከዶ/ር ፈቃዱ በቀለ ጋር
ስለኢትዮዽያ ኢኮኖሚ ሁኔታ
All rights reserved.
Ethio Quest News
Together We Can Make It!
You need Java to see this applet.
ቃለ መጠይቅ
ፈ ለ ገ - ኢ ት ዮ ጵ ያ
«ሕገወጥነነትን፣
ማንአለብኝነትን
መቼም አልለምደውም፤
አልተባበረውም።»
ቃሌ
ብርቱካን ሚደቅሳ
ግርግር ለሌባ ይመቻል

የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል

ያገሩን ሰርዶ በአገሩ በሬ

ከለማበት የተጋባበት

አፍንጫን ሲመቱት ዐይን ያለቅሳል

ሲሸጡን ይቅርና ሲያስማሙን እናውቃለን

በአንድ ራስ ሁለት ምላስ

የሚሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ

ዓመድ በዱቄት ይስቃል

ሲናናቁ አለቁ

በእጅ የያዙት ወርቅ ስለመዳብ ይቆጠራል

ባለቤቱ ያቀለለውን አሞሌ ባለዕዳ አይቀበለውም

ውሃ ቢወቅጡት እምቦጭ

ድር ቢያብር አንበሳ ያስር

ከኑግ የተገኘህ ሰሊጥ አብረህ ተወቀጥ

የአብየን እከክ ወደእምየ ለከክ

እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል

ዕንቁላል ቀስ በቀስ በእግሯ ትሄዳለች

ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ

አህያውን ፈርቶ ዳውላውን

በጨው ደንደስ በርበሬ ተወደስ

ከሰደበኝ መጥቶ የነገረኝ

አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ

የቸኮለች አፍሳ ለቀመች

የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል

በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም

የወረወርኩት አንካሴ ተመልሶ በራሴ

ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ

የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል

ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል

ሳይከካ ተቦካ

አተርፍ ባይ አጉዳይ

ፍየል ወዲህ፦ ቅዝምዝም ወዲያ

ቁጭ ብለህ ፈርደሃል፦ ቁመህ ይፈረድብሃል

ላም ባልዋለበት፦ ኩበት ለቀማ

የቆጡን አወርድ ብላ፦ የብብቷን ጣለች

የወደዱትን ሲያጡ፦ የጠሉትን ይቀላውጡ
ባይ ባይ ሻንቆ!!
በአቤ ኮስትሬ

ልዩነት!
አበበ አረዳ

የዓለም ኑሯችን!
አበበ አረዳ

ልጅነቴ! ማርና ወተቴ!!
አበበ አረዳ

የዛሬዎቹ ማሙሾች!
አበበ አረዳ

እናት አፍሪካና ልጆቿ!
መለኮት ባዩህ

በደል ይረሳል ወይ?
ወለላዬ

ይድረስ ለወንድሜ ለማላውቅህ
ባለቅኔ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን

የአፍሪካ ጥሪ (ለአህጉር ገንቢዎች)
ፈቃደ አዘዘ
Ethio Quest News:
For latest Ethiopian News,
views, Reviews and More